Health screening and checkup services to individuals and institutions with health tips and education. We provide single session and regular health screening services to our customers.
The key to preventing and early diagnosis of health problems is SCREENING.
Routine doctor visits, physical examinations, blood pressure monitor, body mass index, cholesterol and blood glucose checkups done on certain time intervals have shown great outcomes when it comes to better life quality and longer life span.
የዶክተር ጉብኝት እና ምርመራ፣የደም ግፊት ልኬት፣ የሰውነት ክብደት ጠቋሚ (BMI)፣ የኮሌስትሮል ልኬት፣ የደም የስኳር መጠን ልኬት እና መሰል የጤና ምርመራዎች በመደበኛነት ያድርጉ። ይህንን ማድረግ የጤና ችግሮችን ለመከላከል፣ በጊዜ ለማወቅ እና ህክምና ለማድረግ ይረዳል። አጠቃላይ የህይወት ጥራትን ይጨምራል። ጥናቶች እንደሚጠቁሙት የሚጠበቅ የህይወት ዘመንን ያራዝማል።